#other
የአይጥ መርዝ ከየት አገኛለሁ ... መሶብ እየገለበጠ እንጀራውን እኩልቦታ ቆርሶ የሚበላ አይጥ ነው ቤቴ ውስጥ ያለው .. ተባበሩኝ እስቲ..አ.አ የት አገኛለሁ ?
Aug 20, 202413 engagements
የአይጥ መርዝ ከየት አገኛለሁ ... መሶብ እየገለበጠ እንጀራውን እኩልቦታ ቆርሶ የሚበላ አይጥ ነው ቤቴ ውስጥ ያለው .. ተባበሩኝ እስቲ..አ.አ የት አገኛለሁ ?
Aug 20, 2024የዘንድሮ አይጥ መርዝ በዳቦ አድርገሽ ብትሰጪው ራሱ ዳቦውን በልቶ መርዙን መርጦ አውጥቶ በጁስ በጥብጦ ፍሪጅ ያስቀምጥልሻል ። መፍትሔው መርዝ አይደለም እንዲኽ በወጥመድ እየያዝሽ መስቀል ነው ! !
Aug 20, 2024Ere tesmamu😂
Aug 20, 2024Ratatouile yilal Wetis chemiro nw yemibelaw
Aug 20, 2024😂😂😂😂😂
Aug 20, 2024ዘራ ዘንድ መፍትሔ አለ😂
Aug 20, 2024Keletat be ande ken ወጥ siyaderg endatagegniw😏
Aug 20, 2024Merz ayatefalshm tnshye dmet bet asgebtesh asadgi keza bedmtsua bcha new mitefaw
Aug 20, 2024የዘንድሮው የአይጥ መርዝ ተብሎ የሚገድል አለ ብልሽ ነው😁
Aug 20, 2024ተይ አይጥ ምናምን ሰበብ አያስፈልግም ...ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ ሌላ ነገር አያስፈልግም...ሁሉም ያልፋል ደሞ
Aug 20, 2024