ሃገራቹን በደንብ አላውቀውም ግን ከግቢ ወደ ፈረሱ ስትመጣ ባለህበት አቅጣጫ ሳትሻገር ማለትም ይሄ ልብስ ወደ ሚሸጥበት ማለት ነው እሱን ቀጥታ ይዘህ ስትሄድ ፋርማ አለ ጠይቅ የትኛው ፋርማ እንደሆነ ባላውቅም ግን እዛ ውስጥ ካሉት ውስጥ አንዱ አለው። እሱንም 2%ቱ ነው ያኛው ይኑር አይኑር አይ ሃቭ ኖ አይዲአ
Aug 20, 2024ሃገራቹን በደንብ አላውቀውም ግን ከግቢ ወደ ፈረሱ ስትመጣ ባለህበት አቅጣጫ ሳትሻገር ማለትም ይሄ ልብስ ወደ ሚሸጥበት ማለት ነው እሱን ቀጥታ ይዘህ ስትሄድ ፋርማ አለ ጠይቅ የትኛው ፋርማ እንደሆነ ባላውቅም ግን እዛ ውስጥ ካሉት ውስጥ አንዱ አለው። እሱንም 2%ቱ ነው ያኛው ይኑር አይኑር አይ ሃቭ ኖ አይዲአ
Aug 20, 2024