መኖር ሰለቸኝ በቃ ከምር ብሞትስ??? ግልግል አይደለም እንዴ ተስፋ የሌለው ህዎት እራሴን ባጠፋስ?????? 😞
Aug 19, 2024““እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።” — ማቴዎስ 11፥28 (አዲሱ መ.ት)Erasn matfat gililgil ayhonm befitsum. There is ሲኦል።YouTube ላይሆን ከተስፋ መቁረጥ ነጻ መውጣት የሚል የ ዮናታን አክሊሉ teaching አለ give it a try እስቲ ተስፋ ከቆረጥክ ኢየሱስና ያለውን አስታውስ ““እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።” — ማቴዎስ 11፥28 (አዲሱ መ.ት)
Aug 20, 2024