Hi, ስለ ሙስሊም ስላልሰማሽ ነው እንጂ ሁሌ ነው የሚነገረው. ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምን አሉ መሰለሽ: ሁለቱን አካሉን የጠበቀ እኔ ነገ ለጀነተ(ገነት) ዋስ እሆነዋለው. ሁለቱ አካል ማለት: ምላሱን እና በሁለቱ ታፋ ስር ያሉትን
Aug 20, 2024Hi, ስለ ሙስሊም ስላልሰማሽ ነው እንጂ ሁሌ ነው የሚነገረው. ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምን አሉ መሰለሽ: ሁለቱን አካሉን የጠበቀ እኔ ነገ ለጀነተ(ገነት) ዋስ እሆነዋለው. ሁለቱ አካል ማለት: ምላሱን እና በሁለቱ ታፋ ስር ያሉትን
Aug 20, 2024ይልቁንም ሴት እራቆቷን ስትጓዝ ነው ለአደጋ የምትጋለጠው።ደሞ በክርስትና አስተምሮ ጳውሎስ ሴቶች ተሼፋፍኖ እንድፀልዩ እና በአደባባይ እንዳይሰብኩ ነግሮናል🙏
Aug 20, 2024From orthodox....wey sbket eyemeretsh yihonal yemtesemiw enji sle zmut metfonet saysebek kerto ayakm lelawn teywna ye yosephn tarik rasu snte new yemnesemaw...
Aug 20, 2024ሰውነት ( ሰው መኾን ) ! በሰውነት ውስጥ ወንድነት በወንድነት ውስጥ ጥቂት ሴትነት ! በሰውነት ውስጥ ሴትነት በሴትነት ውስጥ ጥቂት ወንድነት ! ራስን መግዛት በጥቅሉ ለኹለቱም አንቀጸ ጾታ ለሰውነት ( ለሰው ) ኹሉ የተገባ በመኾኑ ተነጥሎ ለወንድ የሚሰበክ አይደለም ! :- ነገር ግን ቤተእምነቶች በጥቅሉ ሕዝብ መረን እንዳይኾን ይጠበቅባቸው የነበረውን ድርሻ አልተወጡም ! ! :- ለውጥ ከእንግዲኽ በስብከት ሳይኾን በመከራ ነው ።
Aug 20, 2024That's bc religion is mostly a man made thing sis
Aug 21, 2024Mndnew yhen yahl wendm bltun yshefafen kaltebalsh atamgnim ende ale huletum haymanot lay
Aug 20, 2024Actually ale eko wendoch min mehon ena min madreg endalebachew yemiastemru metshaft ena astemhrowech bedemb felgi bizu alu simple example dn henok haile yehone seat beza title astemro neber
Aug 20, 2024