የOnline ፍቅረኛዬ ጋር ልንገናኝ ቀጠሮ ይዘናል። አንድ አመት ሙሉ በሜሴጅ በቪድዮ በስልክ ብቻ ነበር ስናወራ የነበረው በአካል በፍጹም አንተዋወቅም 120km ተጉዤ ሄጄ ነው የማገኛት እኔ i'm kind of introvert እና በቻት ደፋር ነኝ ከፊት ለፊት ወሬ ላይ በጣም ነው የምቸገረው እና አሁን ሳገኛት እንዴት እና ምን እንደማወራት አላውቅም በተፈጥሮዬ ሀሳቤን በወሬ ለመግለጽ ወሬ ሁላ ጠፍቶኝ የምንተባተብ ሰው ነኝ እና ሌላ ደሞ as a First date ላይ ምን አይነት አለባበስ ወይ በቃ ምን አይነት ነገር ተዘጋጅቼ ነው መሄድ ያለብኝ ወንድማችሁን አዘጋጁት
Aug 19, 2024Singles? Gather here let us cry together😭
Aug 19, 2024