ሰላም ሰዎች እንደምን አላችሁ? ክብሩ ይስፋ እኔ ደህና ነኝ።🙏 እስኪ ኦርቶዶክሳውያን ስለ ስርዓተ ተክሊል በደንብ የሚያስረዳ መፅሐፍ ከየት ማግኘት እችላለሁ? በpdf ካለ እባካችሁ share አድርጉኝ የምታውቁት መፅሐፍ ካለም በስሙ ጠቁሙኝ🙏 ወይም በደንብ ሊያስረዳኝ የሚችል ሰው(እየጠየኩት) ካለ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Aug 19, 2024ጥራት የለውም ላላችሁ Original file
Aug 19, 2024