FrostyFalcon3722.5
#society
የምትወዱትን ሰው ራስን በማጥፋት(suicide) ምክንያት ያጣችሁ ሰዎች አላችሁ? እንዴት ነበር የመጀመሪያ ሰሞን ስሜታችሁ? አሁንስ ተፅናንታችኋል ወይ?
Aug 19, 20247 engagements
የምትወዱትን ሰው ራስን በማጥፋት(suicide) ምክንያት ያጣችሁ ሰዎች አላችሁ? እንዴት ነበር የመጀመሪያ ሰሞን ስሜታችሁ? አሁንስ ተፅናንታችኋል ወይ?
Aug 19, 2024I wished for her to be back,just to kill her my self, I was losing my mind.However, I,moved on after suffering for 2 years.
Aug 19, 2024ከባድ ነው በጣም still ስለ ወንድሟ ስታነሳ ትጸጸታለች ወላጆቹማ ምንም ሊረጋጉ አልቻሉም . . . .😞
Aug 19, 2024I am sorry
Aug 20, 2024Don't try it kante wechi manm aykerbetm
Aug 19, 2024Enenja ene ateche alawekem
Aug 19, 2024