For Orthodox only do angels of God call God my father as we do Christians because i never Heard anywhere they saying that in the bible or any others holy books ?
Aug 18, 2024መላዕክት አገልጋዮቹ ናቸው እርሱን ለማገልገል የተፈጠሩ ስለዚህ ፈጣሪያችን አዛዣችን እንጂ አባታችን ሊሉት አይችሉም። የሰው ልጅ ግን የተፈጠረው መንግስቱን ለመውረስ ነው ወራሽ ደግሞ ልጅ ነው ለዚያ ነው እኛ ፈጣሪያች እና አባታችን የምንለው።
Aug 19, 2024