ሰላም ዘመዶቼ ምን መሰላቹ ፍቅረኛ አለኝ እና በጣም ነው ምወደው እሱም ይወደኛል ግን የኔ በዛ። በቃ አበዛሁት ፣ ድምጹን ስሰማ አንጀቴ ነው ሚላወሰው ከምር ። በጣም መንሰፍሰፌን አልወደውም። ዝም ብዬ መነጫነጭ ነው በቃ ስራዬ ከምር። የሆነ እያየሁት የሚተን ነው የሚመስለኝ። እንዲህ እንደምሆንለት ላሳየው አልፈልግም ግን ድርጊቴ ያሳብቃል በየት በኩል ልደብቀው። እንዴት ነው ድብን ያለ ፍቅር ውስጥ ስትሆኑ እራሳችሁን የምትቆጣጠሩት? በዚህ ልክ ስሜቴ እንዲቆጣጠረኝ አልፈልግም ግን አልቻልኩም ከምር
Aug 18, 2024Ay engdi sreat yinursh mndewzi Lela neger lay focus adrgi setyo sra yinursh enji. self development lay Sri. Sewu tal tal miyadergewn nw mifelgew chrash yanchi demo kefa. Learn detachment, even when in love. Bihedm binorm yanchi hiwet collapse endayaderg try to become a secure woman. Love yourself more than you love him! Beziw keketelsh You're going to get your heart broken. Lesum bihon selamun schiw zm blesh atnechanechi
Aug 19, 2024