ሰላም እንዴት አመሻችሁ,,,.አንድ ጥያቄ ነገር ነበረኝ... በሰዎች ላይ ለተንኮል የሚሰሩ በስም አጠራራቸው መተት ድግምት የሚባሉ ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳሉ ተብሎ የሚወራላቸው በእውኑ አለም አሉ። ሰዎችስ ለዛ ካላቸው ፍርሃት የተነሳ አዕምሮዋቸው ስላመነ ነገሩ ይሆናል ወይስ የእውነትም ተይዘው ታስረውበት ነው? በሁለቱም ወገን መፍትሄውን እንዴት አያችሁት!?? የምታውቁትን ሼር ብታደርጉኝ።🙏😊
Aug 18, 2024ድግምት በደንብ ይሰራል ሰውን ለመጉዳትም ሆነ ሌላ ሰው እንዲወዱን ለማድረግ ይሰራል(መስተፋቅር)። የጎዳና ልጆች ላይ የcommunity ስራ አሰራ ነበረ እና እጃቸው ላይ አፍዝ ያስቀበሩ ሿሿ ለመስራት። ያው ከዚህ ነገር ጋር ከተነካካህ ግን መቼም የማትወጣበት ለልጅ ልጆችህ የሚተርፍ ነገር ነው። ግን በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ሞት ስለተሸነፈ በኢየሱስ ክርስቶስ ካመንክ አንተ ላይ ሃይል የለውም።
Aug 19, 2024