DuskParrot26108.5
#other
ሰላም:: ለሰው ብር በባንክ ለመላክ መታወቂያ ይጠይቃሉ? 18 ዓመት ያልሞላው ሰው መላክ አይችልም?
Aug 18, 20244 engagements
ሰላም:: ለሰው ብር በባንክ ለመላክ መታወቂያ ይጠይቃሉ? 18 ዓመት ያልሞላው ሰው መላክ አይችልም?
Aug 18, 2024Bank book kalh chegr ylwm may be andand bota gn metawkya lityku yechlalu
Aug 18, 2024Lemelak cheger yelewm Lemawtat gn it's a must
Aug 18, 2024Account to account transfer enji eshii aylum abzagnochu. And birr note ketekeyere buhala besew account birr deposit madregm tekelkloal
Aug 18, 2024አይጠይቁም, የምትልክበት ባንክ አካውንት ከሌለህ እና መክፈት ካልፈለክ ስትልክ በእሱ ስም አድርገዉ
Aug 18, 2024