Help your Brother out ፍቅረኛ ነበረችኝ ለ 6 ወር ደስ የሚል ነገር ነበረን።ስንጀምር አካባቢ በደንብ አውርተናል ምንም ይፈጠር ምን ባንነጋገርበት እንኳ ማሳወቅ አለብን ተባብለን እና ብዙ ነገር....... በመሀል ግን ስልክ አታነሳም ቴክስት አትመልስም ምናምን ነገር። በቃ Radio Silent ሆነች። በሶስተኛው ቀን "ትንሽ ጊዜ እፈልጋለሁ" ብቻ አለች። እኔም "Take your time, call me when you are ready" ብዬ ዝም አልኩ። Almost 15 ቀን ሊሆነን ነው በመሀል ደውዬ ነበር አታነሳም። Talk to me Guys (Specially Girls)
Aug 18, 2024Welcome to the singles club dude
Aug 18, 2024