ተማሪ ነኝ እና ፍቅረኛየ ጋር ከተዋወቅን 4 አመት ሆነን እና ምን መሰላችሁ መጀመሪያ መጥታ የተዋወቀችኝ እሷ ነች እንድቀርባት በጣም ገፋፋችኝ እና ቀርቤ ሳያት በጣም የዋህ ነች እና ምንም የሚረዳት ሰው ከጎኗ እንደሌለ ተረዳሁ እና ቢያንስ በሀሳብ አይዞሽ ልበላት በሚል ቀረብኳት ከዛ በቃ ሳላስበው የፍቅር ህይወት ጀመርን ። እና አሁን ላይ እሷ እንዳገባት ትፈልጋለች እኔ ደግሞ እንኳን አሁን ላገባት የምመረቀውም ገና ቀጣይ አመት ነው በዛ ላይ እሷ የኔ ቤተሰቦች የሚፈልጓት አይነት ሴት አደለችም አቃለሁ ቤተሰብ በኔ ውሳኔ ሊገባ አይገባም ግን ቤተሰቦቼ የሚፈልጉትን ለምሳሌ ትምህርት፣ስራ እንድታሟላ በተደጋጋሚ ብጠይቃትም በቼልተኝነት ነው የምታለፈው ብትማር bank አስገባት ነበር ያው በቤተሰብ አደል ነገሩ እና ብዙ ደከምኩ ግን ሲበዛ በጣም ቸልተኛ ሆነችብኝ በጣም ግራ ገብቶኛል ቤተሰብ ወይስ እሷ ። እሷን እንዳልተዋት ደግሞ ከኔ ውጭ ሰው የላትም በጣም ታሳዝነኛለች ። እሷን ከመረጥኩ ደግሞ ሀገር ለሃገር እየተንከራተተች ያሳደገችኝን እናቴን አስቀይማታለሁ እና እስኪ ሀሳብ ስጡኝ በጣም ተጨንቄያለሁ
Aug 18, 2024Enem kante gar mimesasel nger agatmogn Nebr Ene motherin Nebr yemeretkut teleyayen aned wer mnamn simolan boyfriend yazech mn lilh new set nat sew atatam enenm endi sew yelegnm mnamn bla seksagn nebr gn beka matter aydergm kemnm belay family new mibeltew kemnm belay motherh nat mtbeltew bzu arif arif opportunity lante stil lose adrgalech motherh antes? Bcha mamen tru adelm motherh nat mititamenw Enenm endi bla bzu nger kemolachign bhuala new ke 1 wer bhuala betam arif yemibal life yejemrchw😂😂
Aug 18, 2024