https://www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&utm_source=share_petition&utm_campaign=psf_combo_share_initial&utm_term=signature_receipt&utm_medium=copylink #urgent ያው ሰሞኑን አነጋጋሪ ነገበረውን ነገር ታቁታላቹ እና ፊርማ በማሰባሰብ ላይ ነን! ሁላችሁም ገብታችሁ ድምፅ እንድትሆኑ እጠይቃለሁ።
Aug 17, 2024ቆይ ጀለስ ግን ጭንቅላቱ ከወዳደቁ እቃዎች ነው እንዴ የተሰራው ህፃን ልጅ ላይ ይሄንን የሚያክል በደል እሺ ቆይ አሁን ፊርማው ተሰባስቦስ ምንድነው የሚደረገው እድሜ ልክ ቢፈረድበት ለሱ አሪፍ ህነ እንደውም የኑሮ ውድነት አያውቀው መንግስት ይቀልበዋል እስር ቤት አስገብቶ? ከባድ ነው ብቻ
Aug 18, 2024