ሠላም ብያለሁ የኔ ጥያቄ ምን መስላቹ በጣም ከመጠን በላይ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ፣ ውስጤን ይደካክመኛል ምንም ሳልስራ ፣ የምግብ ፍላጎቴ በጣም ጨምሯል በቀን ከ 7 ጊዜ በላይ እመግባለሁ ፣ ምንም ነገር የመሠራት ፍላጎት የለኝም ፣ በፊት ደስታ የሚስጡኝ ነገሮች አሁን ለይ ደስተኛ አያደርጉኝም ምንድነው መፍትሔው እንዲህ አይነት ነገር አጋጥሟቹ የምታውቁ ካላቹ እስኪ መላ በሉኝ ።
Aug 17, 2024Temermer maybe hyperthyroidism lihon ychlal malet enkrt miyametaw ye thyroxine hormon mebzat enezi yesu mlkt nachew
Aug 17, 2024