Keariamm90
#religion
ሰላም ቤተሰብ በግዐዝ ቁጥር 400,000 እና 1,000,000 እንደት ነው የሚፃፈው? ተባረኩልኝ!
Aug 17, 20246 engagements
ሰላም ቤተሰብ በግዐዝ ቁጥር 400,000 እና 1,000,000 እንደት ነው የሚፃፈው? ተባረኩልኝ!
Aug 17, 2024፵፻፻ 400,000 ፻፻፻ 1000,000
Aug 17, 2024400,000 ፵፼ አርብዐ ወ እልፍ 100,000 ፻፼ አእላፍ
Aug 17, 20241,000,000 በሚለው ይስተካከል
Aug 17, 2024Use https://t.me/GeezNumberBot
Aug 17, 2024https://t.me/GeezNumberBot yhen tetekem
Aug 17, 2024Yane 10000000 alnberem it's called thousand of thousands
Aug 17, 2024