ሰላም 20 አመቴ ነው M ዳሌ ላይ ያለ ስብ እንዴት ነው ማጥፋት የምችለው ቲሸርት ስለብስ በጣም እየተሳቀኩኝ ነው እና እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ🙏
Aug 17, 2024Bemndnew yadegelh 😁🙈
Aug 17, 2024ሰላም 20 አመቴ ነው M ዳሌ ላይ ያለ ስብ እንዴት ነው ማጥፋት የምችለው ቲሸርት ስለብስ በጣም እየተሳቀኩኝ ነው እና እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ🙏
Aug 17, 2024Bemndnew yadegelh 😁🙈
Aug 17, 2024Sijemr ante knnet yetaleh ena new egna beknnet mnmelslh
Aug 17, 2024America kalhedk normal new eza ቸብ yaregulshal
Aug 17, 2024Thank u Dear buhstiw💀
Aug 17, 2024There's only one way fast and exercise And you fast for burning fat try to fast for a day with water Lela if you drink this you will be skinny in bla days that's bs
Aug 17, 2024ሰውነት ውስጥ ያለ ስብ ልክ ሳፋ ላይ እንዳለ ውሀ ነው , ሳፋ ላይ ያለን ውሀ በአንድ በኩል ብቻ በ ጆግ ቀድተህ ማጉደል ትችላለህ ? አትችልም አይደል ልክ እንደዛ ሁሉ የ ሰውነትህን ስብም ከ አንድ ቦታ ላይ ብቻ ማጥፋት አትችልም ከ ሙሉ ሰውነትህ ላይ ነው መቀነስ ምትችለው ለሱ ደሞ ዋነኛው መፍትሄ Cardio exercise ነው ( ሩጫ,ገመድ ዝላይ, ምናምን ) እና ካሎሪህን ቀንስ ምትበላውን ..ምናልባት ብረት ልትገፋ ትችላለህ የ እግር exercise ምናምን ግን እሱ ስቡን አያጠፋልህም ጡንቻህን ነው ሚያፈረጥመው ለዛ ግድ ካርዲዮ መፍጋት አለብህ 😁 ካርድዮ exercise youtube ላይ search አድርግ ብዙ አይነት አሉ dedicated ሆነህ ስራ
Aug 17, 2024betam amesegnalew kberelgn wendme🙏🙏🙏
Aug 17, 2024ኩብኩባ አሪፍ ነው ይላሉ ደግሞ ጂም ግባ የመቀመጫ ስራዎች አሉ ዩቱብ ላይ እሱን መስራት ትችላለህ ቆይ ቆይ ግን ያንተ ውፍረት እዛ አከባቢ ብቻ ነው ወይስ ሙሉ ሰውነትህ ወፍራም ነው?
Aug 17, 2024Well brother mn meselesh mekemechaye lay yale sibe becha matfat nw mefelegew beleh mekemechah ga becha fat matfat atchelem mulu sewentehen mekenes alebeh. You can find more reliable information YouTube lay kene yeteshale explain yaregulehal. And one last thing please keafeh miwetawen Kal tekotatere. ik insecure yehonkebeten ngr sew mood siyz yanadal but still you can find a better way yanten value sayawerd deal mareg metechelebet way. Beterefe keep working on your self 💪🏽!!
Aug 17, 2024