Selam lehulachu እኔ ምላቹ እልም ካለ ድህነት ወታቹ ህይወታቹ የተቀየረ አለ? pls እናንተን አይቼ እኔም ተስፋ ላድርግ። እኔ የመጀመሪያ ልጅ የ uv ተማሪ ነኝ fam ከኔ ብዙ ይጠብቃል ዘመድ ሚባል የለንም i mean በፊት ልጅ እያለው ደና ንብረት እያለን ብዙ ነበሩ አጠገባችን አሁን የት እንደገቡም አላውቅም እንደሞቱ ነው የቆጠርኳቸውም። ብዙ ልሰራ ሞክሬአለሁ ግን still አልተሳካልኝም። ከሰው ብዙ ፈልጌ በሚያስፈልገኝ ጊዜ ሁሉ ስላጣው አሁን ላይ የሰውን ነገር እንድጠላ አርጎኛል፣ ከማላቀው ሰው ብዙ የጋብቻ እድልም መቶልኝ ነበር ጋብቻን ለድህነት መሸሻ ማረግ አልፈልግም በራሴ ጥረት ጥሩ ቦታ መድረስ ፈልጋለው። ግን ተስፋ እየታየኝ አደለም የቱንም ያህል ሰርቼ ባጠራቅም ራሱ ከገባንበት ድህነት ምንወጣ እየመሰለኝ አደለም፣ ብዙ ልሰራ ሞክሬአለው አልተሳካልኝም even caben crew እድል አጊኝቼ ከአንም ስንቴ under weight ተብዬ እድሉን አጣው ፣ ምንም የሆነ ስራ ሳገኝ በቃ idk why but በሆነ reason lose አረጋለው 😭 ሰው በ media ከዚ ድህነት ወጥቼ ምናምን ሲል ውሸት ነው ሚመስለኝ እስቲ እዚ ውስጥ በራሳቹ ሰርታቹ ህይወታቹ የተቀየረ ካላቹ በተለይ የመጀመሪያ ልጅ more ሴቶችም ካላቹ እና ስንት አመታቹ ላይ ህይወታቹ ተቀየረ በምንስ ስራ ? family ከምታስቡት በላይ i need ur advice pls
Aug 16, 2024Berasesh sertsesh melewet mefelegshn adenkalew...gn habibti wend provide biyareg chegr yelewm tiru astesaseb yalew tiru birr yalew sew kagegnesh agbtesh betesebocheshn asdeschi..wendm setm yerasachew role alachew !!!
Aug 17, 2024