#health
ሰላም ለሁላችሁም I am Male,22 እና ሰሞኑን ያለ ህመም🤕 igunial hernia ይባላል በእርግጥ እሱ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም ለዛ ብዬ ነው እናንተን ለማማከር የመጣሁት እና ይሄ ህመም አጋጥሟችሁ የምታውቁ ብቻ ብትመልሱልኝ🙏 ከጀመረኝ 1ወር ሊሆነኝ ነው 🩺 እኔ ህመም የሚሰማኝ ወደ ብሽሽቴ አካባቢ ነው (ከሽንት መሽኒያዬ) በላይ ነው 🩺 በመጀመሪያ ምን አይነት ምልክት እንዳለው? 🩺 እየቆየ ሲሄድ የሚያሳየው ምልክት ? 🩺ህክምናው ከሰርጀሪ ውጪ አማራጭ አለው የለውም?
Aug 16, 20242 engagements