የሆነ ስራ interview ተጠርቼ ለፈጣሪ ፀሎት አድርጌ ስራውን ካገኘሁ የመጀመሪያዬን ደሞዝ ግማሹን ለቤተክርስቲይን እሰጣለሁ ብዬ ነበር ከዛ ተሳካ ግማሹን ብርም አስገባሁ አሁን አሁን ግን ብሩ ምንም አልበረክት አለኝ may be መጀመሪያ ላይ ሙሉ ደሞዜን መስጠት ነበረብኝ እንዴ ብዬ ማሰብ ጀመርኩኝ what do you think guys?
Aug 16, 2024ወንድሜ ኦርቶዶክስ እንደዛ አያስብም። ጌታ 1 ብር እራሱ ከደሞዝህ ባታስገባ በንፁ ልብህ ካመንክዉ በረከቱን አይቀንስብህም። እኛ ለ ቤተክርስትያናችን ገንዘብ የምናስገባዉ ፈጣሪ ላረገልን ምህረት እና ለሰጠን ፀጋ ምስጋና እንዲሆን እንጂ ሙስና አደለም። እኛ ፀሎታችንም እኮ የሰራንዉን እንዲባርክ ነዉ። እሄ ማለት ሰርተህ ጤናማ ነገር ላይ ማዋል ማለት ነዉ። እኛ እንደ አንድ አንድ prosperity gospel አማኞች 1 ብር ወርዉረን 1000 ብር ለማትረፍ አደለም ቤተ-ክርስትያንን የምንደግፈዉ። ጭርሽ እራስህን ጠይቅ: እቅድ አዉጣ: ብር ማጠራቀም ከሆነ ፍላጎትህ በትምርት/ሞያ እራስህን አሻሽል ።
Aug 17, 2024