Hello guys!how are ya?(This not ma question 😁) Gebi time is almost here and I haven't still chosen my department yet and that is stressing me out(am social science student at MU)so my question is what type of social.s department is better in terms of job prospect in Ethiopia and higher pay too...i really need details too please...really(I have asked this before but the answers were really vague)
Aug 16, 2024You shouldn't ask these type of questions አንተ የምትማረውን እንዴት አታውቅም ትልቅ ሰው ነህ እኮ በራስህ decide ማድረግ አለብህ የምትችለውን ትምህርት ከተማርክ አሪፊ ውጤት ታመጣለህ በሰው ምርጫ እንዴት ትማራለህ? ሁሉም እኮ ያበላል ብሎ ነው field የሚመርጠው ከዛ በሁዋላ ግን እንደምታየው ነው የኢትዮጵያ ተማሪ። በራስህ እችለዋለሁ ብለህ የምታስበውን ተማር ከዛ አሪፍ grade ስራ እንጂ በሰው መመራት የለብህም። የሚያበላው አንተ passion ያለህ fieldና የምትሰራው grade ነው።
Aug 16, 2024