Saabi29
#health
Guys ጥርሴ በጣም እየተቦረቦረ ነው... መፍትሄውን ምታውቁ ጀባ በሉኝ ምን ባደርግ ነው ሚሻለው ምግብ ስበላ እንዳለ ይደማል ጥርሴ ጠዋት እና ማታ ቦርሻለው በጣምም ንፁት ያለ ነው ግን ተቦርብሯል
Aug 16, 20241 engagements
Guys ጥርሴ በጣም እየተቦረቦረ ነው... መፍትሄውን ምታውቁ ጀባ በሉኝ ምን ባደርግ ነው ሚሻለው ምግብ ስበላ እንዳለ ይደማል ጥርሴ ጠዋት እና ማታ ቦርሻለው በጣምም ንፁት ያለ ነው ግን ተቦርብሯል
Aug 16, 2024Kezi belay saybes go to dentist
Aug 16, 2024