ጀማው ስሙኝማ የኔ ppዬ ሮማንስ ነው እና ግሩፕ ምን አምን ሀይ ብዬ ስቀላቀል Ppክ ያስጠላል ይሉኛል😂 ቆይ እኔን ከተመቸኝና ከወደድኩት ምን አገባቸው ጭራሽ ሊመክሩኝ ከቻሳ ይላሉ 😂😂😂😂 ለማነኛውም የትኛውም ሰው pp ደስ ያለውን ያድርግ እኛ ተመልካች እንሁን መጥፎውንም ጥሩውንም ያውቃል በቃ በስዓቱ የተመቸውን ያድርግ የሆነ ቀን ሲደብረው ይተወዋል ይቸምቸማቹ በቃ በዚ አጋጣሚ የሴት ልጅ አድናቂ ነኝ 😂😂 አብሶ መቀመጫ ደረታቸው እና እግር ድክመቶቼ ናቸው🥹🥹
Aug 16, 2024ወይ መዐልቲ🗿
Aug 16, 2024