ሰላም ሰዎች መንገድ ላይ አንዱ ሲሰብክ እየሱስ ለናንተ ብሎ ነው የተሰቀለው ሲል ነበር የኔ ጥያቄ እየሱስ ለኛ ብሎ ከተሰቀለ(ስለ ሚያቅ)ለምንድነው ሰቃዮቹ ሚወቀሱት? እነሱ እኮ ሰብበ ናቸዋ እሱ እንደሚሰቀል? ሰቃዮቹ የትንሣኤ ቀን የት ነው ሚገቡት? ሲኦል አትሉኝም ምክንያቱም ሌሎቹን ለማዳን ብሎ ለምን እነሱ ይቀጣሉ? ለማለት የፈለኩት ግልፅ ነው መሰለኝ ካለምንም ስድብ እንደምትመልሱልኝ🙏
Aug 15, 202415 የሕይወትንም ራስ ገደላችሁት፤ እርሱን ግን እግዚአብሔር ከሙታን አስነሣው፥ ለዚህም ነገር እኛ ምስክሮች ነን። 17 አሁንም፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ እናንተ እንደ አለቆቻችሁ ደግሞ ባለማወቅ እንዳደረጋችሁት አውቄአለሁ፤ 18 እግዚአብሔር ግን ክርስቶስ መከራ እንዲቀበል አስቀድሞ በነቢያት ሁሉ አፍ የተናገረውን እንዲሁ ፈጸመው። 20 እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድትመጣላችሁ አስቀድሞም ለእናንተ የመረጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲልክላችሁ፥ ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ ንስሐ ግቡ ተመለሱም። 23 ያንም ነቢይ የማትሰማው ነፍስ ሁሉ ከሕዝብ ተለይታ ትጠፋለች አለ። የሐዋርያት ሥራ:3 If the people who crucified him accepted and turned from their sins, Jesus came and died not only for us but also for them. following Jesus' ascension, the apostles delivered this news to them. however, they once more chose to slay them as well. By rejecting Christ, Judas and the other people who crucified Jesus chose their own fate of hell. To claim that Judas and everyone else who goes to hell belong there is not unfair. We all have a will of our own, so did the people who killed Jesus Christ.
Aug 16, 2024