ሰላም ቆንጆ ሰዎች, i hope y'all doing great ፊቴ ድንገት ኬት ሳይባል acne ወጣብኝ ከዛ ሆስፒታል ሄጄ ሁለት አይነት የሚቀባ እና የሚዋጥ ሰጥተዉኝ ነበር ,እሱም አዲስ acne እንዳይወጣ አደረግልኝ but in the other hand የነበረበት spot ጠቆረ, to make things worse ቀይ ስለሆንኩ ነብር መሠልኩላችሁ 😭እና አሪፍ እና ተመጣጣኝ የሆነ ህክምና የማገኝበት hospital ንገሩኝ 🙏 tnx in advance Kiss kiss 😚😚
Aug 15, 2024Meskel flower, Befan dermatologist clinic ale. Google map lay search it
Aug 16, 2024