መኖር ደከመኝ guys🤮 የሆነ ጊዜ በግሌ የሆነ ስራ ጀምሬ አሪፍ line ምናምን ይዞልኝ ጥሩ ገቢ ማግኘት ጀመርኩኝ ወዲያው ከሆኑ ልጆች ጋር ተዋወቅኩኝ እና ጓደኞቼ ሆኑ የዛኔ ነው ህይወቴ የተበላሸው ከስራ በኋላ ማታ ማታ ተገናኝተን እንጠጣለን እናጨሳለን እንዘሙታለን ይሄን የቀን የቀኝ ልምድ አረግነው ከዛ በኋላ የማገኘው ብር ምንም አልበረክት አለኝ ከቤተክርስቲያን እራኩኝ የሰራሁትን ስራ ሁሉ ሳስበው ልክ እንዳለሆነ አውቅና መኖር ያስጠላኛል...አሁን ከልጆቹ ጋርም ብፋታ ሱስ ስለሆነብኝ ለብቻዬም ማድረጌ አይቀርም...ምንድን ነው መፍትሄው ቆይ 😭😭
Aug 15, 2024መልካም ወጣት ሂድ የምትሉት ሰዎች ልጆ ለድህነት እንጂ ለድራማ አይደለም እኮ የጠየቀው
Aug 16, 2024