#education
ሰላም ሰዎች እባካችሁ ንገሩኝ ስለ Saint Joseph (አዲስ አበባ,መስቀል አደባባይ ያለው) ት/ቤት ከሰማቹ ንገሩኝ አሪፍ ት/ቤት ነው ወይስ ውስጡ ይደብራል
Aug 15, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች እባካችሁ ንገሩኝ ስለ Saint Joseph (አዲስ አበባ,መስቀል አደባባይ ያለው) ት/ቤት ከሰማቹ ንገሩኝ አሪፍ ት/ቤት ነው ወይስ ውስጡ ይደብራል
Aug 15, 2024ሴት የዚን ያክል አስጠልቶካል ማለት ነው brother👀
Aug 15, 2024አሪፍ ነው በትምህርታቸው ግን ትንሽ በአንዳንድ ተማሪዎች ላይ የማይሆን ነገር ይታያል😉😉
Aug 15, 2024