Selam ስሙኝማ my gf እንለያይ ምናምን ብላኝ ጨርሳለች ግን just friend ብቻ እንሁን አለችኝ አሁን እሷ ለብሬክ ወደክፍለ ሀገር ሔዳለች plz ሴቶች በጣም ነበር የምትወደኝ የድሮ ስሜቷን እንዴት ልመልሰው እችላለው ስትመጣ to be honest ላገባት ነው ምፈልገው በጣም አወዳታለው። አሁን ስልኳን አጥፍታዋለች ለኔ ያላት ስሜት የሚስተካከል ይመስላችኋል? ተስፋ መቁረጥ አልቻልኩም።
Aug 15, 2024ዝምብለ ዝጋት አታናግራት እራስህን አስተካክል አለባበስህን like አሪፍ pic እየተነሳክ profiel story እያረክ ignore ግጫት ከዛን ታየዋለክ ውጤቱን
Aug 15, 2024