Butz57
#beauty
እስኪ ለወንዶች የሚሆን ሎሽን ወይም ዶድረነት አልያም ሽቶ ሆኖ ሂሳቡ ብዙም ያልተወደደ ሁሌ የምትጠቀምሙት እና ሰው ዘንድ አሪፍ አስተያየት የሚያሰጣችሁን suggest በማድረግ ተባበሩኝ🙏 በተጨማሪም የማድርበት ክፍሌ ሰው ሲገባ ጥሩ ሽታ እንዲኖረው ምን ምን አይነት ዘዴ ልጠቀም?😊 ስለ ምትመልሱልኝ ቀና መልሳችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ😊
Aug 15, 20247 engagements