Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ታክሲ ውስጥ ቲክቶክ ወይም ሬድዮ ድምፁን ከፍ አድርገው ሚጠቀሙ ሰዎች ምን አስበው ነው
Aug 15, 20245 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ታክሲ ውስጥ ቲክቶክ ወይም ሬድዮ ድምፁን ከፍ አድርገው ሚጠቀሙ ሰዎች ምን አስበው ነው
Aug 15, 2024Ye abatoch yhun gn wetatochu yehone neger honewal😂
Aug 15, 2024Earphones silelelen nw my g
Aug 15, 2024Selam ስሙኝማ my gf እንለያይ ምናምን ብላኝ ጨርሳለች ግን just friend ብቻ እንሁን አለችኝ አሁን እሷ ለብሬክ ወደክፍለ ሀገር ሔዳለች plz ሴቶች በጣም ነበር የምትወደኝ የድሮ ስሜቷን እንዴት ልመልሰው እችላለው ስትመጣ to be honest ላገባት ነው ምፈልገው በጣም አወዳታለው። አሁን ስልኳን አጥፍታዋለች ለኔ ያላት ስሜት የሚስተካከል ይመስላችኋል? ተስፋ መቁረጥ አልቻልኩም።
Aug 15, 2024Koy mn agebah yerashn atadamtm
Aug 15, 2024አባዬ የራሱንም ለማዳመጥ እኮ በተወሰነ መልኩ ፀጥታ መኖር አለበት የራሱ የግሉ ታክሲ ቢሆን እንዳሻው ይክፈት ካልተመቸኝ መውረድ ነው ነገር ግን የሰው መኪና ላይ ገብተክ ሌሎችን ተሳፋሪዎች በሚረብሽ መልኩ ድምፁን ከፍ ማረግ ተገቢ አይደለም
Aug 15, 2024