selam beteseb Tyakeye uv GPA sisera ye 1st year grade ke 2nd year 1st semster gar ydemeral? then ke 2nd year 2nd semester gar ydemeral nw? Or 1st year grade endale hono ye 2nd year huletum semester average gar nw midemerew?
Aug 14, 2024ሁልጊዜ ለመስራት እንዲቀልሽ/ህ አሰራሩን ልንገርህ/ሽ ለምሳሌ በመጀመሪያ አመት 1st ሴሚስተር 5 ኮርስ ወሰድሽ እንበል የእነዚህ ኮርሶች SGPA ሲሰራ ሁሉም እኩል ECTS ቢኖራቸው እንበል እና እያንዳንዱ 5 5 ECTS ቢኖረው ከዛ ደግሞ ያመጣሻቸው ግሬዶች ደግሞ A A B+ B and C ቢሆኑ የነዚህ ነጥብ እያንዳንዱ በ ECTS ይባዛል ይህም ማለት A=4 So 4×5=20 20 is your grade point እንደዚህ እየተባዛ የሚመጡት ውጤቶች አንድ ላይ ይደመሩ እና ቅድም እያንዳንዱ ኮርስ 5ECTS ቢኖረው አላልንም ? የ 5 ኮርስ ECTS ስንት ይሆናል 25 ስለዚህ ያ የሚመጣው ውጤት በዚህ ቁጥር ይካፈላል ከላይ ባስቀመጥነው መሰረት 82.5 Grade point ይኖራል 82.5 ÷25=3.3 ይመጣል CGPA የሚሰራውም በተመሳሳይ መንገድ ነው እስከዛ ሰዓት የወሰድከው ኮርስ ECTS ብዛት እና ያመጣኸው Grade point ይካፈላሉ ምን አልባት ግር ካለህ በውስጥ ልታወራኝ ትችላለህ @et_Customer
Aug 15, 2024