#personal
ሰላም ሰዎች እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ሞዴልና ተዋናይ መሆን በጣም እመኝ ነበር እናም ሳድግ ይሄ ፍላጎቴ በጣም ጨመረ እና ህልሜን ለማሳካት ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም ሀሳብ ብትሰጡኝ
Aug 14, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ሞዴልና ተዋናይ መሆን በጣም እመኝ ነበር እናም ሳድግ ይሄ ፍላጎቴ በጣም ጨመረ እና ህልሜን ለማሳካት ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም ሀሳብ ብትሰጡኝ
Aug 14, 2024How about u start building ur knowledge about modeling mnamn by urself first ( yaw addis lalemehon) watch videos mnamn.... their physique, diet, persona.... mnamn kotet... keza start building ur portfolio...
Aug 15, 2024ሞዴሊንግ ትምህርት ቤቶች ብዙ አሉ እዛ ተማሪ በዛውም ስራ ልታገኚ ትቺያለሽ ከተዋናይነት በፊት እርሱን ብትማሪ አሪፍ ነው።
Aug 15, 2024First model መሆን ነው። website ላይ ምናምን ማመልከት ትችያለሽ።
Aug 15, 2024@pharmavac contact him he will guide you
Aug 15, 2024