Esti yale menem medanit endetegna miyareg neger tokumugn eski please sewoch mabede new chikelat weset chikechik ende tefeter new erasen maregagat akategn eski eredugn
Aug 13, 2024ከልምዴ በመነሳት ስነግርህ እኔ physical የሆነ ስራ ካልሰራው ወይም ቀኑን ሙሉ ቁጭ ብዬ (even ከዘጠኝ ሰዓት በላይ እራሱ ቀን ላይ ቁጭ ብዬ እያነበብኩኝ) ከዋልኩኝ ቢያንስ ከ ሌሊት 7 ሰዓት በፊት እንቅልፍ አይወስደኝም። physical የሆነ ስራ ከሰራው ግን ከ2:30 ጀምሮ መተኛት አይከብደኝም። ስለዚህ ተማሪ ከሆንክ or ስራህ ቁጭ አድርጎ የሚያውል የአይምሮ ስራ ከሆነ sport ምናምን ፍግት ብለህ ለመተኛት ሞክር።
Aug 14, 2024