Hi. የዚህ አመት የአንደኛ አመት ተማሪ ነኝ::ወደ መከላከያ ገብቼ ለመሰልጠን አስቤ ነበርና አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩኝ:: 1. ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል 2. እየሰለጠንኩኝ ግዳጅ ሊያስወጡኝ ይችላሉ? 3. እኔ በትምህርቴ ማሳካት የምፈልገው ህልም አለኝ እናም መከላከያ የመሆን እቅድ የለኝም ነገር ግን አንዴ ከሰለጠንኩኝ በግዳጆች የመሳተፍ ግዴታ ይኖርብኛል? ያው እኔ ከ12 በኃላ ነበር መግባት የፈለኩት ግን ነገሮች እንዳሰብኩት ስላልሄዱልኝ ነው:: መሰልጠንም የፈለኩት እዛ ብዙ ልማር የምችላቸው ነገሮች አሉ ብዬ ስላሰብኩኝ ነው:: አመሰግናለሁ🙏
Aug 13, 2024ከስጋው አልፈልግም ከመረቁ አስነኩልኝ ነገር😉 ይመስላል ። ጀለስ የፈለግሽው የወታደር fitness እና combatant skill ነው። ወንድማዊ ምክር:- እንዲህ ብሎ ነገር የለም ከገባህ 7 ዓመት ማገልገል ግዴታህ ነው። ጠፍተህ እንኳ ብትመለስ ቤትህ አድኖ ማጅራትክን ይዞ ይመልስሃል። መደምደሚያ:- አርፈህ ትምህርትህን ቀጥል!!!
Aug 13, 2024