መጀምርያ ለጠየከው ጥያቄ መልሱን ሳልሰጥህ በፊት ይህን ጥያቄ መልስልኝ ጌታችንና አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ለምን አዳምን ለማዳን መውረድ፣ መወልድ ፣ መሰቀል፣ መሞት አስፈለግው እዛው በሰማይ ሆኖ ማዳን አይችልም ነበር ? መጻሓፍ ቅዱስ ላልከው ደግሞ ተሳስተሃል ምክንቱም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጻሓፍ ቅዱስ 81 ነው ከዘፍጥረት አንስቶ እስከ ራእይ ዮሃንስ ባለው ክፍል ውስጥ አንድም ቦታ ያለከው ተጽፎ አይገኝም ። እያልክ ያለው ነገር ምን መጻሓፍ ላይ እንዳለ አራሱ አታቅም። ስለዚህ አስቀድመ ምን መጻሓፍ ላይ እንዳለ አረጋግጥ ከዛ ያገኜሄበትን ቦታ ምዕራፉን እና ቁጥሩን ንገረን ከዛ መልስ እንሰጥሃለን ለሎች መጻሓፍት ብሆኑም መጻሓፉን ተናገር ውዱ ወንድሜ
Aug 13, 2024