DIVA-4
#entertainment
ሰላም Addis Ababa science Museum event ለማዘጋጀት venue book ማድረግ ፈልጌ ነበር ማግኘት የምችልበትን የሚሰራ ስልክ ቁጥር ወይም ስንት ሰው ማስተናገድ እንደሚችል መረጃ ያለው ሰው ካለ ተባበሩኝ እባካችሁ ። ካልሆነ ደግሞ ሌላ suggest የምታደርጉኝ ሰፋ ያለ ቦታም ካለ ንገሩኝ Thank you in advance
Aug 13, 20240 engagements