የፍቅር ጓደኛ አለችኝ ላገባት እና አብረን ልንኖር ቃል ገብተናል ግን እኔ የHIV በሽተኛ ነኝ እንዳላገባት ህይወቷን እንዳለበላሽ ፈራው እንዳልተዋት ከልቤ አፈቅራታለው ። እባካች በሀሳብ ዕርዱኝ 🙏🙏🙏🙏
Aug 12, 2024Ere fabricated story selechen.....ሙሉ ሰገጥ ከነ accessories 😂
Aug 12, 2024የፍቅር ጓደኛ አለችኝ ላገባት እና አብረን ልንኖር ቃል ገብተናል ግን እኔ የHIV በሽተኛ ነኝ እንዳላገባት ህይወቷን እንዳለበላሽ ፈራው እንዳልተዋት ከልቤ አፈቅራታለው ። እባካች በሀሳብ ዕርዱኝ 🙏🙏🙏🙏
Aug 12, 2024Ere fabricated story selechen.....ሙሉ ሰገጥ ከነ accessories 😂
Aug 12, 2024If you love her tell her u r + and she will decide by her self
Aug 12, 2024እግዚአብሔር ያውቃል ፀሎት አድርግ
Aug 12, 2024አንድ ቀን ፍቅረኛዬን ልፈትናት Hiv + ነኝ አልኳት ጡፍ አለች አበደች እንዴት ሳትነግረኝ አለችኝ ተኮረፈች በ3ተኛው ቀን በቃ እሽ ቢኖርብህም እንዳንተው ሁኜ አብሬህ እኖራለሁ በዚህ ምክንያት ግን ላጣህ አልፈልግም በሽታው ቢይዘኝ ይሻላል ነበረ ያለችኝ😔 ቀልዴን እንደነበረ ነገርኳት አፍቃሪዎች ሞኝ ናቸው እኔ ግን ስለማፈቅራት ቢኖርብኝ እንደኔ HIV+ እንድትሆን አላደርጋትም ነበር እርቃት ነበር። ያፈቀርከውን ሰው በክፉ በሽታ እንዲያዝ አታደርገውም መድሀኒት ስለወሰደች ብቻ ትድናለች ማለት አደለም ልትሞትኮ ትችላለች በምታፈቅራት ሴት እንደዚ ማድረግ የለብህም
Aug 13, 2024አይዞን ወንድምዓለም እግዚአብሔር አለ። ንገራት ከመጋባታቹ በፊት እሷ ምትለውን ስማ። ግን በሽታ ከእግዚአብሔር በታች ነው ማይድን የለም እግዚአብሔርን ከልብህ በሙሉ እምነት በንፁሕ ሕሊና ለምነው ቸር ነው እሱ አባቴ አይዞህ እመብርኃን ትርዳህ።
Aug 12, 2024ንገራት እና እሷ ትወስን። ከፈራች እና አብራ መቀጠል ካልፈለገችም ተረዳት።
Aug 12, 2024tell her ur condition but she probly won't accept u, tho it's better to try, if not move on, there are alot of girls with the same case like u n be with them
Aug 12, 2024እዚ ሚቀደዱትን እንጭጮች ተዋቸውና ከሷ ጋር ያለውን ሁሉንም ነገር ተነጋገሩ
Aug 12, 2024እስኪ hospital hidn awrachew abrachw tegabtachw ጤነኛ ልጅ መውለድ እና እሳም ምንም ሳትሆን መኖር ይቻላል mekelakeya medhanitun esua nech yemtwesdew gn eski ahun official yihun ayhun i have no idea gn eski hospital awrachew mefthe ayitefam man
Aug 12, 2024Kewedekdat tewat. Don't mess up her life!
Aug 12, 2024በጣም የምትወዳትና የምታፈቅራት ከሆነ እሷ ያንተ ሆና በሞት ከምታጣት የሌላ ሆና በህይወት ብትቆይልህ አይሻልም የምኖደውን ሰው በሞት ያውም በእራሳችን ምክንያት የምናጣው ጸጸቱ መቼም አይለቀንም ባይ ነኝ
Aug 13, 2024ለመሆኑ እስካሁን በምን ሁኔታ ቆያችሁ? ልጅቷን የምትወዳት እና ምታስብላት ከሆነ ቀስ በቀስ ራቃት...ላንተ ከቫይረሱ ጋር የምትኖር በመለ ጤንነት ላይ የምትገኝ መርጠህ ታገባለህ
Aug 12, 2024እንደ እኔ ኤችአይቪ ላይ ያለኝ አመለካከት ለየት ያለነው ምክንያቱም ገዳይ መሆኑ ቀርቷል ዝም ብሎ በሼታ ነው ስለዚህ ንገራት እና ተመካክራቹ ወስኑ ከቻልክ በጸሎት እግዚአብሔርን ጠይቀው ከፈቀደ ይሆናል
Aug 13, 2024Kebad endehone yitawokale gin tenegageruna chigrun fitut
Aug 13, 2024Mn aynet sew new yetesebesebew befetari tewat. Mejemeria neger ehen satnager lemn relationship wust gebah
Aug 13, 2024le eswa le wedfit hiwot belk tewat
Aug 13, 2024What about you? Can you live far away from her or without her?
Aug 13, 2024ግን እሷ ታውቃለች?
Aug 13, 2024Yemtafekrat yemtwedat ke hone tewat
Aug 12, 2024Betafekrat ema lemagbat atasebem neber
Aug 12, 2024Mut eshi ....degmo afkratalehu tlaleh
Aug 12, 2024