#business
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች ?አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እባካችሁ ስራ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? በጣም ግራ ገብቶኛል መስራት እራሴን በገንዘብ መቻል እጅግ በጣም እፈልጋለሁ ለዛም ብዙ ጥረቶችን እያደረኩኝ ነው ነገር ግን እየተሳካልኝ አይደለም ምን ላድርግ ???
Aug 12, 20244 engagements
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች ?አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እባካችሁ ስራ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? በጣም ግራ ገብቶኛል መስራት እራሴን በገንዘብ መቻል እጅግ በጣም እፈልጋለሁ ለዛም ብዙ ጥረቶችን እያደረኩኝ ነው ነገር ግን እየተሳካልኝ አይደለም ምን ላድርግ ???
Aug 12, 2024yet akbabi nk
Aug 13, 2024Bezemed newa
Aug 13, 2024Lelit 9 seat tenestesh pray trust me
Aug 13, 2024Lemin_ elite 9 seat connection arif new🤔
Aug 13, 2024