ሰላም እንዴት ናቹ ወዳጆች የጨጓራ በሽታ በጣም እያሰቃየኝ ነው ከምላቹ በላይ ሆስፒታል ስሄድ የጨጓራ ባክቴሪያ ከአንድም ሁለቴ ታይቼ የለብኝም! እነሱ Gastritis, ULCER እና Acid reflux ብለውኝ esomoprazole ያሸክሙኛል ምንም አልጠቀመኝም አሁን ስራ መስራት እስኪያቅተኝ ድረስ እየደረስኩ ነው የምትጠቁሙኝ መድሃኒት ካለ ወይም ምክር Please 🙏 *አሁን እንደዚህ መታመም ከጀመረኝ Almost 6 ወር ሊሞላኝ ነው!
Aug 12, 2024Hule twat twat bebado hod tsebel teta.... Beside that telba, absh, papaya enezi le cheguara tru nachew betam... Ayzon
Aug 12, 2024