FaintSpider79545.5
#other
መንጃ ፈቃድ የተግባር ፈተና ልፈተን ነበር እና ምን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሙሉ ነገሩን ንገሩኝ 🙏
Aug 12, 20244 engagements
መንጃ ፈቃድ የተግባር ፈተና ልፈተን ነበር እና ምን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሙሉ ነገሩን ንገሩኝ 🙏
Aug 12, 2024Ere normal new bro berash bcha metemamen beki new mnm atfri Good luck
Aug 13, 2024Try not to hit the cones
Aug 13, 2024ስልጠና ላይ ያየኽው ነው እና የተነገሩህ ነገሮች ናቸው አዲስ ነገር የለውም .. may be ስልጠናው ላይ miss ያደረግከው ነገር ካለ YouTube ቪድዮዎች ብዙ አሉ ማየት ትችላለህ
Aug 13, 2024show YT video
Aug 13, 2024