Protestant አይመለከታችሁም Fellow orthodox brethren, በየቦታው የመናፍቅ፣ LGBT፣ ስድብ፣ ዝሙት፣ ቀን በቀን በዚህ ልክ እየሰፋ መምጣቱን ስታዩ ምትጨነቁ አላችሁ? almost on the daily?
Aug 12, 2024መናፍቅ ማለት ትርጉሙን ታቀዋለክ? መናፍቅ ማለት የሚጠራጠር በሙሉ ልቡ የማያምን ወይም ሙሉ እምነት የሌለው ከፊል እምነት ያለው ሰው ማለት ነው. so technically orthodox is መናፍቅ... ምክንያቱም መንግስተ ሰማይ ትገባላቹ ወይ ሲባሉ እኔንጃ የሚሉ ተጠራጣሪ ተከታዮች ያሏት፣ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ላይ ሙሉ እምነት ያልያዘች፣ በኢየሱስ ላይ መተማመን አቅቷት 44 አይነት አዳኞችን በልኳ ሰፍታ የሰራች ሀይማኖት ስለሆነች. ከዚ በላይ መጠራጠር ከዚ በላይ መናፍቅነት ከዚ በላይ ሙሉ እምነት ማጣት የለም
Aug 12, 2024