ሠላም ቤተሠብ እንዴት ናችሁ በባለፈው ስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ለውጭ አገር የስራ እድል 500,000 ሠው ሲመዘግብ ተመዝግቤ ነበር እና ዛሬ ነሃሴ 6/2016 ዓ.ም "የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ወደ ሲውዲን ሃገር ለተፈጠረ የስራ ዕድል ተገቢውን ስልጠና ወስደውና ፈተናዎችን አልፈው ዕድሉን እንዲያገኙ በቴክኖሎጂ የተመረጡ በመሆኑ በላክንለዎ አደራሻ ገብተው ይመዝገቡ !" የሚል መልዕክት ላከልኝ እኔ ጥያቄ እድሉ ደረሰኝ ማለት ነው ወይስ ብዙ የሚቀረኝ ነገር አለ? እንደ እኔ የደረሰው እና የተመዘገበ ካለ መረጃ ቢያደርሰኝ እኔ ድረገፁ ጋ ገብቼ ስመዘገብ ኢሜል already existed ይላል login ሣደርግ ደግሞ እምቢ አለኝ ምን ይሻላል ደርሶት የሰራለት ካለ ንገሩኝ:: አመሠግናለሁ
Aug 12, 2024mech newu yelakuleh ena demo be mn field newu graduate yarekewu
Aug 12, 2024