AllahKnowsBest1302.5
#other
is this thing worth it? please give me a review for those who bought it?
Aug 12, 20243 engagements
is this thing worth it? please give me a review for those who bought it?
Aug 12, 2024ይህቺኮ የሆነች አትክልት ነገር ቀለል ያሉ ነገሮች ጠበስበስ አርጎ ለመብላት ነው። እኛ ሃገር በየቀኑ ለሰዓታት ሽሮና አብሲት ስታንተከትክበት ዕድሜ አይኖረውም። Plus በረሮ ቱርርርር ብሎ ሲያልፍ አናዶህ በጫማ ጧ ስታረገው መስታወቱን ታረግፈዋለህ።😂😂😂
Aug 12, 2024