#health
Pls እባካችሁ በቃ በአፍ ጠረን የተነሳ በጣም ብዙ ችግር ውስጥ እየገባሁ ነው እናም መንስኤው የሚመስለኝ ደግሞ ሁሌ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ የሚያስጠላ ቃና ያለው ፈሳሽ ነገር(ከአፍንጫ የሚወጣ)አፌ ውስጥ ተጠራቅሞ ነው የምነሳው እና ምን ላድርግ ሰዎች
Aug 12, 20247 engagements
Pls እባካችሁ በቃ በአፍ ጠረን የተነሳ በጣም ብዙ ችግር ውስጥ እየገባሁ ነው እናም መንስኤው የሚመስለኝ ደግሞ ሁሌ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ የሚያስጠላ ቃና ያለው ፈሳሽ ነገር(ከአፍንጫ የሚወጣ)አፌ ውስጥ ተጠራቅሞ ነው የምነሳው እና ምን ላድርግ ሰዎች
Aug 12, 2024Sinusitis ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም የአንገት በላይ ሀኪም ታየው
Aug 12, 2024ከቤት ስትወጣ ጥርስህን በደንብ አርገህ መቦረሽ
Aug 12, 2024Just brush your teeth before sleep and after you wake up. If you have nose allergy(people often assume it is sinusitis) or sinusitis, it is common to have this condition. So rinse your mouth with water and brush.
Aug 12, 2024Detox💯💯💯 Lela neger mefthe aysethm
Aug 12, 2024Go to a dentist
Aug 12, 2024