FrostyFalcon3722.5
#personal
ስላም። አርብ ዕለት national id ለመቀጠር ፈተና የተፈተናችሁ አላችሁ? ኢንተርቪውም ያንኑ ዕለት ነበር። ምንአልባት ለአንዳችን ደውለው ከሆነ እርስ በእርስ መረጃ መለዋወጥ ጥሩ ነው። እና ኮሜንት ላይ አሳውቁን any progress ካለ። እና national id ምዝገባ ባለሙያ የምትሰሩ ሰዎች ካላችሁ ስለስራው እና ስለክፍያው ብትነግሩን? አመሰግናለሁ🙏
Aug 12, 202411 engagements