#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ በህልሜ ሴት ልጅ ወልጄ ነው ያየሁት እኔንጃ ህልም እራሱ አልመስልሽ እስኪለኝ ድረስ አይኗን ስትገልጥ እና ሳቅፋት ያለው ስሜት አሁንም ከውስጤ አልጠፋም በህልም ሴት ልጅ መውለድ ምን አይነት ትርጉም ነው ያለው ከትርጉሙ ባሻገር ሴቶችዬስ እንዲ እንደ እኔ የእናትነት ስሜት ተሰምቷችኋል በቃ ከምር ውስጤን ከመሰርሰሩ የተነሳ ልጄን ስጡኝ ልል ምንም አልቀረኝም
Aug 12, 20247 engagements