ሰላም ሰላም የጤና ባለሞያዎች በአንድ ወይ በሁለት ወር ምናምን የሚፈጠር የደቂቃዎች የልብ ውጋት ሁሉም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል ነገር ነው?..normal ነው? አሁን age 20... በ9 አመቴ የወንበር ጠርዝ ልቤን መታኝ በ11 አመቴ ምናምን ኳስ ስጫወት በካፖርቲና ኳስ ልቤን ተመትቼ ነበረ ከዛ ደሞ በ13 አመቴ ከደረጃ ላይ እንዲሁ ልቤን አግኝቶኝ ነበረ ከዛ በዃላ በቃ ከ14 አመቴ ጀምሮ እስከ አሁን ልቤን በወር or በ2ወር አንዴ ምናምን ይወጋኛል ግን ብዙም አይቆይብኝም ለሴኮንዶች ቢሆን ነው ውጋቱ ትንሽ ትንፋሽ እስከሚያሳጥረኝ ቢሆንም ከዛ ወዲያው ይተወኛል።ራስን ማሳትም የለብኝም።..እና ግን ይሄ ነገር hospital check ለመደረግ አስቤ አላውቅም ግን እስቲ ይሄ ነገር ለከፋ የልብ ህመም ያደርሰኝ ይሆንን..በራሱ ጊዜ ይጠፋል ወይስ ሊብስ ይችላል? Check መደረግ አለበት ራሱ ከተባለ እስቲ ዋጋው እስከ ስንት ይሆናል? አመሰግናለሁ።
Aug 12, 2024angina pectoris yebalal wede leb yemihedew dem letenesh second sikenes muscleu oxygen yatal gn degreew ywesenewal ke 15 dekika kalbelete tata yelewm bezu gize betam sport yemisera ena wefram sew lay new mikesetew yante gn normal new betam kaschegereh hospital hid cuz unstable type kehone heart failure liameta yechilal
Aug 12, 2024