Anyone yhn please esti asredugn please polite way " መንፈሱና ሙሽራይቱም። ና ይላሉ። የሚሰማም። ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።" (የዮሐንስ ራእይ 22:17)
Aug 11, 2024መንፈስ ቅዱስና እና ሙሽራይተቱ( ቤተ ክርስቲያን ) ወይም በክርስቶስ ያመኑ ሰዎችን እየሱስን ና ይበሉ ነው የሚለው። የህይወትን ውሀ ማለቱ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን ማለቱ ነው። ዮሐንስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። ³⁸ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። ³⁹ ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው #ስለ_መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።
Aug 12, 2024