#other
Hey guys, አንድ ሰው የሆነ ነገር ለማለት ፈልጎ ግን ያን ነገር ሳይሆን በጣም ተቀራራቢ ነገር ሲል የሚባል ዘዬ ወይም ደሞ ፈሊጣዊ አነጋገር ምንድነው? For example: አንድ ሰው ስሙ አበበ ከበደ ላጲሶ ከሆነ ፣ ሁለተኛ አካል አበበ የከበደ ልጅ ነው እንደ ማለት አበበ የላጲሶ ልጅ ልጅ ነው ካለ ፡ " ያው same ነው " ለማለት ምንጠቀመው ፈሊጣዊ አነጋገር ምንድነው? Qdm kehone sw smche ጠftobgn nw
Aug 11, 202414 engagements