1.የፖሮቴስታንት ቀኖና* ከብሉይ ኪዳን 39 መጽሐፍ ከአዲስ ኪዳን, 27 መጽሐፍት 39+27= 66 2.የሮማ ካቶሊክ ቀኖና* ከብሉይ ኪዳን, 46 ከአዲስ ኪዳን, 27። መጽሐፍት 46+27=73 3.የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቀኖና* ከብሉይ ኪዳን_46 መጽሐፍት ከአዲስ ኪዳን_35 መጽሐፍት 46+35=81 4.የግብፅ ኦርቶዶክስ ቀኖና* ከብሉይ ኪዳን 50 መጽሐፍት ከአዲስ ኪዳን_27 መጽሐፍት 50+27=77 5.የሶርያ ኦርቶዶክስ ቀኖና* ከብሉይ ኪዳን_51 መጽሐፍት ከአዲስ ኪዳን_27 መጽሐፍት 51+27=78 6.የአርመንያ ኦርቶዶክስ ቀኖና* ከብሉይ ኪዳን 53 መጽሐፍት ከአዲስ ኪዳን-35 መጽሐፍት 53+35=88 የእኔ ጥያቄ 1.ከእነዚህ ሁሉ የተለያዩ መጽሐፍት እውነተኛው የፈጣሪ ቃል የትኛው ነው? 2.እንበልና ዛሬ አንድ ሰው ከሌላ እምነት ወጥቶ ክርስትናን ለመቀበል ቢነሳ የትኛውን መጽሐፍ ነው እውነተኛው የፈጣሪ ቃል ነው ብሎ መቀበል ያለበት? 3.መጽሐፍ ቅዱስን ሁሉም በየ ፊናው በዚህ ልክና መልክ በጣጥሶና ሸራርፎ ተጫውቶበት እያለ መጽሐፍ ቅዱስ አልተበረዘም እያላችሁ የምትሞግቱት ሙግት ከንቱ አይደለምን?
Aug 11, 2024እና ከክርስትና ውጭ ለሎችስ ጣዖት ነው እንደት ታደርጋለህ😁
Aug 11, 2024